![Anchor Media](/img/default-banner.jpg)
- Видео 475
- Просмотров 41 422 837
Anchor Media
США
Добавлен 23 апр 2011
Anchor Media የባህርዳሩ ኮንፈረንስ፥'መሪ ሆነን አልተከበርንም' አገኘሁ ተሻገር፥ የአብይ አህመድ ድራማ ቀጥሏል፥ የኬንያው አመጽና የኢትዮጵያውያን ዝምታ
Join this channel to get access to perks:
ruclips.net/channel/UCd43apgU3-ypkarb2YYbBIQjoin
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Просмотров: 52 946
Видео
Anchor Media የሱሌማን አብደላ ጉዳይ - ያሳሰረው አምባሳደር ወደ ዋሽንግተን ዲሲ እየመጣ ነው
Просмотров 63 тыс.22 часа назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCd43apgU3-ypkarb2YYbBIQjoin Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
Anchor Media የባህርዳሩ የ'ሰላም' ኮንፈረንስ፥ የኬኒያው አመጽና ኢትዮጵያ፥ የፋኖ ተጋድሎ፥ የብልጽግናና የህወሀት ጥምረት፥ የአረንጋዴ አሻራ ውሸቶች፥
Просмотров 66 тыс.2 часа назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCd43apgU3-ypkarb2YYbBIQjoin Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
Anchor Update ህወሀት ነገ ጠለምት እገባለሁ እያለ ነው። ብልጽግናና ህወሀት አንድ ላይ እየሰሩ ነው
Просмотров 60 тыс.4 часа назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCd43apgU3-ypkarb2YYbBIQjoin Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
Anchor News የኬኒያው አመጽ ኢትዮጵያ ይሰማል፥ በጂጋ ጀነራሉ የጠሩት ስብሰባ በሞርታር ጥቃት ተበተነ፡ ሰሜን ሸዋ ሰሞኑን፥ አየር መንገዱ አደጋ ላይ ነው
Просмотров 85 тыс.9 часов назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCd43apgU3-ypkarb2YYbBIQjoin Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
AnchorSpecia በካድሬ ያልተሳካ የፖለቲካ ድለላ በወታደር ሊሳካ አይችልም - የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ የተሰጠ መግለጫ
Просмотров 50 тыс.9 часов назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCd43apgU3-ypkarb2YYbBIQjoin Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
Anchor Media የሽግግር ፍኖተ ካርታ - በገለታው ዘለቀ
Просмотров 12 тыс.9 часов назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCd43apgU3-ypkarb2YYbBIQjoin Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
Anchor Media በሰሜን ሸዋ ባንኮች ተዘጉ፥ የአብይ ጄነራሎቹ የአማራን ህዝብ እያስፈራሩት ነው፥ የአዲስ አበባው ስብሰባ፥ 'ከኖቤል ሽልማት ወደ ጦርነት'
Просмотров 56 тыс.12 часов назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCd43apgU3-ypkarb2YYbBIQjoin Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
Anchor Media የአዲስ አበባው ስብሰባ፥ የአማራ ፋኖ ተጋድሎ፥የእንጅባራው ትዕይንት፥ የተባበሩት መንግስታት ሪፖርት፥ የኦሮሚያው ግድያ፥ የመናፈሻዎቹ ጉዳይ
Просмотров 43 тыс.14 часов назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCd43apgU3-ypkarb2YYbBIQjoin Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
Anchor news update ጄ/ል አበባው ታደሰና አቶ አረጋ ከበደ ከእንጅባራ(ኮሶበር) መውጣት አልቻሉም
Просмотров 64 тыс.14 часов назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCd43apgU3-ypkarb2YYbBIQjoin Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
Anchor update ትላንት ምሽት በባህርዳር ጥቃት ተፈጸመ፥ በአገዛዙ ሃይል ላይ ጉዳት ደርሷል
Просмотров 73 тыс.14 часов назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCd43apgU3-ypkarb2YYbBIQjoin Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
Anchor News የአማራ ፋኖ የውጊያ ዘገባዎች ባለፉት 3 ቀናት
Просмотров 115 тыс.14 часов назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCd43apgU3-ypkarb2YYbBIQjoin Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
Anchor Media ''የኢትዮጵያ ህዝብ ማተኮር ያለበት የስርዓት ለውጥ ላይ ነው። ስርዓት ሲለወጥ ህግ ይለወጣል። ሁሉ ነገር ይለወጣል።'' ፕ/ር ተሾመ አበበ
Просмотров 47 тыс.16 часов назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCd43apgU3-ypkarb2YYbBIQjoin Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
Anchor Media ''አብይ አህመድ ሁለት ምርጫዎች አሉት። ወይ ከለውጡ ጋር ይለወጣል። አልያም በለውጡ ተጠራርጎ ይወገዳል'' ዶ/ር ዮናስ ብሩ
Просмотров 104 тыс.16 часов назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCd43apgU3-ypkarb2YYbBIQjoin Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
Anchor Media የጂጋውና የኖኖው ግድያ፥ የባንክ ሰራተኞች ተረሸኑ፥ የኦላ ማስጠንቀቂያ፥ የአብይ አህመድ ሰራዊት እየተመታ ነው፥ ሰራተኛው እየተራበ ነው
Просмотров 65 тыс.19 часов назад
Join this channel to get access to perks: ruclips.net/channel/UCd43apgU3-ypkarb2YYbBIQjoin Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
Anchor News Update በጎጃም ጅጋ ከተማ 24 ሰዎች ተረሸኑ። 11ዱ የባንክ ማናጀርና ሰራተኞች ናቸው
Просмотров 73 тыс.19 часов назад
Anchor News Update በጎጃም ጅጋ ከተማ 24 ሰዎች ተረሸኑ። 11ዱ የባንክ ማናጀርና ሰራተኞች ናቸው
Anchor Media ጣምራ ፌደራሊዝም - ህገመንግስት ምንድን ነው? በገለታው ዘለቀ
Просмотров 14 тыс.День назад
Anchor Media ጣምራ ፌደራሊዝም - ህገመንግስት ምንድን ነው? በገለታው ዘለቀ
Anchor Media የመከላከያ ካምፖች ላይ በፋኖ ጥቃቶች ተፈጸሙ፥ ተመስገን ጥሩነህ - የአብይ ትሮይ ፈረስ፥ የአፋርና ሶማሌ ደም አፋሳሽ ጦርነት
Просмотров 85 тыс.День назад
Anchor Media የመከላከያ ካምፖች ላይ በፋ ጥቃቶች ተፈጸሙ፥ ተመስገን ጥሩነህ - የአብይ ትሮይ ፈረስ፥ የአፋርና ሶማሌ ደም አፋሳሽ ጦርነት
Anchor Media የቤተመንግስቱ ሚስጢራዊ ስብሰባና በየጊዜው እየወጡ ያሉት አፋኝ ህጎች፥ የኢንቨስተሮች ሽሽት፥ ስለአይቀሬው ለውጥ ምን ያህል ተዘጋጅተናል?
Просмотров 68 тыс.День назад
Anchor Media የቤተመንግስቱ ሚስጢራዊ ስብሰባና በየጊዜው እየወጡ ያሉት አፋኝ ህጎች፥ የኢንቨስተሮች ሽሽት፥ ስለአይቀሬው ለውጥ ምን ያህል ተዘጋጅተናል?
Anchor News Jun 13 የቤተመንግስቱ ሚስጢራዊ ስብሰባ፥ የፋኖ ድሎች በጎጃምና ጎንደር፥ የከሸፈው የህወሀት ጥቃት በጠለምት፥ ጌታቸው ረዳና አብይ አህመድ
Просмотров 158 тыс.День назад
Anchor News Jun 13 የቤተመንግስቱ ሚስጢራዊ ስብሰባ፥ የፋ ድሎች በጎጃምና ጎንደር፥ የከሸፈው የህወሀት ጥቃት በጠለምት፥ ጌታቸው ረዳና አብይ አህመድ
Anchor Media የፋኖ ድሎች፥ የ2ቢሊየን ዶላር ስምምነት ተሰረዘ፥ የህወሀት ይቅርታና የወረራ ሙከራ፥ የአብይ የእውር-ድንብር አካሄድና የኢትዮጵያ መከራ
Просмотров 101 тыс.День назад
Anchor Media የፋ ድሎች፥ የ2ቢሊየን ዶላር ስምምነት ተሰረዘ፥ የህወሀት ይቅርታና የወረራ ሙከራ፥ የአብይ የእውር-ድንብር አካሄድና የኢትዮጵያ መከራ
Anchor Media የቀድሞ ጦር ከፍተኛ መኮንን ስለአብይ አህመድ ሰራዊት ይናገራሉ፥ አብይ በጦርነት በፍጹም አሸናፊ አይሆንም - ሻለቃ ማሞ ለማ
Просмотров 65 тыс.День назад
Anchor Media የቀድሞ ጦር ከፍተኛ መኮንን ስለአብይ አህመድ ሰራዊት ይናገራሉ፥ አብይ በጦርነት በፍጹም አሸናፊ አይሆንም - ሻለቃ ማሞ ለማ
Anchor Media ራያዎች እስከመቼ ከብልጽግና መንግስት መልስ ይጠብቃሉ? በአማራ ክልል ውጊያዎች ቀጥለዋል፥ የፓርላማው ውሳኔዎች፥ የዳንዔል ክብረት ቁልቁለት
Просмотров 50 тыс.14 дней назад
Anchor Media ራያዎች እስከመቼ ከብልጽግና መንግስት መልስ ይጠብቃሉ? በአማራ ክልል ውጊያዎች ቀጥለዋል፥ የፓርላማው ውሳኔዎች፥ የዳንዔል ክብረት ቁልቁለት
Anchor Media አብይ ተጨማሪ ጦር እያሰለጠነ ነው -ፋኖዎች በየአውደ ውጊያው ድል ቀንቷቸዋል፥ ከሲንጋፖር ምን ተማርን? የኢትዮጵያ ቀውስና የኮሪደር ልማት
Просмотров 67 тыс.14 дней назад
Anchor Media አብይ ተጨማሪ ጦር እያሰለጠነ ነው -ፋኖዎች በየአውደ ውጊያው ድል ቀንቷቸዋል፥ ከሲንጋፖር ምን ተማርን? የኢትዮጵያ ቀውስና የኮሪደር ልማት
Anchor Special የሚጠበቀው ዕርቅ ሸዋ ላይ እውን ሆነ። የፋኖ ትግል ማርሽ ቀያሪው ዕርቅ!
Просмотров 158 тыс.14 дней назад
Anchor Special የሚጠበቀው ዕርቅ ሸዋ ላይ እውን ሆነ። የፋ ትግል ማርሽ ቀያሪው ዕርቅ!
Anchor Media ጣምራ ፌደራሊዝም - በገለታው ዘለቀ
Просмотров 12 тыс.14 дней назад
Anchor Media ጣምራ ፌደራሊዝም - በገለታው ዘለቀ
Anchor Media ''የሲኖዶሱ አባቶች ቤተክርስቲያኒቱን አሳልፈው ሰጥተዋል። አብይን ለማስደሰት ቤተክርስቲያኒቱን አዋርደዋል'' አባ ገብርዔል
Просмотров 36 тыс.14 дней назад
Anchor Media ''የሲኖዶሱ አባቶች ቤተክርስቲያኒቱን አሳልፈው ሰጥተዋል። አብይን ለማስደሰት ቤተክርስቲያኒቱን አዋርደዋል'' አባ ገብርዔል
Anchor Breaking ሰበር ዜና - የህወሀት ሰራዊት ተከዜን ተሻግሮ ወረራ ፈጸመ፥ ህዝቡ በተጠንቀቅ እንዲሆን ጥሪ ቀረበ
Просмотров 104 тыс.14 дней назад
Anchor Breaking ሰበር ዜና - የህወሀት ሰራዊት ተከዜን ተሻግሮ ወረራ ፈጸመ፥ ህዝቡ በተጠንቀቅ እንዲሆን ጥሪ ቀረበ
ድልለፋኖ
ክረምቷን እንዲ እያጭበረበሩ ሊያልፍት ነው ማንም የሚሰማቸው የለም
ከአብይ ውጭ ማንም ባለስልጣን ምንም ማድረግ ስለማይችል ምንም ቢሉ ስለ እነርሱ ማውራቱ ምንም ዋጋ የለውም።ትኩረት አብይ ላይ ብቻ
What a perfect discussion 👌
Ewntaw yalchute new Ensa bertu...
ዶሮን ሲያታሏት ..... የህዝብ ልጅ የሆነው ፋኖ ክንዱ ብርቱ ነው። በፍቅር የተቀበለውን ህዝብ ላይ ጦር ያዘመተ አረመኔ መሪ .... የሆዳም ባንዳ ስብስብ ፤ ማፈሪያዎች።
"እንደመሪ ካላከበርን" የሚለው አባባል በሪሱ የአማራ ሕዝብ መሪ እንደሌለው የሚያመለክት ነው!ከላይ ወደ ታች የመጣ መሪ ሳይሆን ሕዝቡ ከታች ወደ ላይ መሩውን መምረጥ አለበት
መንግስታችን ፋኖ ✊💪
fano yashnfal
fano yashnfal
እስከ አሁን የገበሬዉን ቤት የገበሬውን ሰብል ያቃጠዉ ገበሬዉን የገደለው ማነዉ ?
fano yashnfal
አነዚህ የሰላም ኮንፍረንስ የበልጽግና አባሎች ናቸው
እኔ የሚገርመኝ ፋኖ የሚለውን ስም እንኳን ለመጠራት ይከብዳቸዋል ለምን ይሆን?የደደብ ስብስብ ድል ለፋኖ!
ትልቅ እትዮጵያዊነት ስራሰርተሐል ጌታ ይርዳሕ።
ድንቄም መሪ¡¡¡
አማራማ መሪ ያከብራል አሽከርና ባንዳንም ያዋርዳል :: ይብላኝ ለናትህ አንተን የወለደች.... ራስህ ራስህን ሳታከብር ሌላውን አክብሩኝ ማለት........... የድንቁርና ጫፍ
ሰላም ሰላም❤❤❤❤❤❤❤
YeShemiz Mastawkia MinAle Bitiseru Tultula Eyenefachihu Ye Amaran Lujoch Dem Yemitasfesisu
Justic for sulaman abedela justic justic
ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ እናመሰግናለን ❤❤🎉🎉
የትግራይ ጠላቶች እርስ በእርስ ስትፋጁ ከማየት ምን ደስ የሚል ነገር አለ። ይቀጥል
አይ አንተ ወገንህን እየጨፈጨፍክ ደግሞ አታፍርም መድረክ ላይ ወጠህ መሪ አክብሩ ይላል የጎጃም አረቂ ጠጦ ገብቶ ነዉ ሚለፈልፍ
የሰላም ኮንፍረንስ ሳይሆን ህዝብን የማስጨረስ ኮንፍረንስ ቢሉት ይመረጣል እነዚህን በኢብሩ ቋንቋ አክሽን ክሞ ፔሬድ ይላቸዋል እንደ በቅሎ ጨካኝ ማለት ነው በቅሎ ባለቤቷን ጥላ ገላ መሞቱን አረጋግጣ ነው የምትሄድ እነዚህም ባለ ኮንፈረንሶች እን ደዚህ ናተው ፋኖ እንደማይቀበለው እርግጠኛ ነኝ ፋኖ ቅደም ቅደም
መገረድ አንሶህ አከብሩን ሞኝ ባያፍር ዘመዱ ያፍር አሉ አይ አገኘሁ ቅሌታም
Arakame 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
" ፍጨው" አለ ደስታ ቦሩ
አገኘሁ ተሻገር አሉት ይሄ ሰካራም ገረድ ባሪያ እየሰከረ እየመጣ እኝን ይላል
Neither Christianity Nor a University Degree could overcome an inherent Ignorance and Inferiority Complex of ethnic Africans.( Kenya, praised for its democracy and its newly elected "Washington applaud leader ", is an exemplary reference while others are the worst.)
ሕዝቡን ማን ይምራው ???? ያለ መሪ አመፅ አይሠራም !!!
እኔ መንግስትን የተረዳሁት በብሄር ስር እንደኢሀዲግ ህወሀት መሸጎጡን ትቶ ሁሉንም ኢትዮጰያዊ ማክበር እና መናፈሻ መገንባቱን ትቶ ኢኮኖሚውን ማረጋጋት ላይ ትኩረት ማድረግ አለበት!!! ጦርነት እንደችግኝ ማፍላት እድገት አይደለም!!
Mrtoch
Mrtocj
Mrtocj
ጀኔሬል አበባው ዲቃላ እናቱ በብርሙጥና የወለደችው አባቱን የማያቅ ዲቃላ ነው
የብአዴን ሞግዚቶችን ከመሬት በታች ከማድረግ ውጭ ድርድር ከነሱጋ አይታሰብም
ፎቶ የበከቻ ስብስብ
ኣንተ ሰዉ መቼ ነዉ ሰዉ የምትሆኖዉ በዉሸት በክፋት በጭካኔ መኖር ኣንተንና ያንተ የወረራቹ ን ይመለሳል ለባለቤቱ ውሸት ለግዜዉ እነጂ ኣይዘልቅም ዓዲ ና ማይ ብሎ ኣማርኛ የለም መጨረሻ እዉነት ያሸንፋል ፈጣሪም ከኡነት እንጂ ከዉሸት ሁኖ ኣያቅም
የምከከር ኮምሽኑ ባንዳ ነው
መሳይ የአማራ ብልጽግና ያወጣውን መግለጫ አትመኑት አስመሳዮች ናቸው ውሸት ነው
ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ!ፋኖ የአቢይን ዲስኩር ሰምቶ አምኖ የሚገባ ካለ ራሱ የውቃል። 2012 ዓ.ም ብልባላ ጊዮርጊስ ላይ በሀገር ሽማግሌ ስም ከሰበሰቧቸው በኋል ዙሪያውን አስከብበውበ20 ውስጥ አቋማችሁን አሳውቁ በማለት ስንቶቹን ጀግኖች ፋኖዎች አልቀዋል። ሌላው ቀርቶ ጎንደር ማክሰኙት ከተማ በምህረት የገቡ ፋኖዎች እንደተረሸኑ።
😮😮😮😮😮
ጀነራል አበባው መመታት ያለበት ሰው ነው
መከላከያ የአማራን ሕዝብ ጨፍጭፏል ስለዚህ በታሪክ ተጠያቂ ነው ይሄ ደግሞ አይቀርም ያስቡበት ፋኖ ማሸነፉ አይቀርም
ሰውንአብይጀጋላይእየረሸኑሕዝቡንስብሰባሲልአያፍርም
🎉🎉🎉🎉ፋኖ ጀግና ❤❤ፉኖ ጀግና
መንግስት እንዴት የህፃን ልጅ ስራ ይሰራል!!!! ስንት ሲላቸው የነበሩትን ፋኖዎች ዛሬ ወንድሞች አላቸው አልከኝ መሳይ ይገርማል
በርቱ ጀግና ናችሁ ድል ለፋኖ ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤
የአማራ ባንዳ ክብር አይገባውም 👉አማራዬ ጀግና ህዝብ ነው ወገኔ ደግነው ድል ለፋኖ አውነት ያሸንፋል 💙💙😍😍👌👌💚💛❤
አገኘው ተሻገር የአማራ ጠላት አማራን አሳልፎ የሸጠ ግለሰብ ነው ተመስገን ጥሩነህ እንዲሁ ብዙዎች አማራን ያስጨረሱ